በአማራ ክልል ደቡብ ወሎ ዞን የወረባቦ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ፈንታው ከበደ፣ የወረዳው ፖሊስ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ኢንስፔክተር አዲስ ዘመን ፍሰሐና ይጓዙበት የነበረው ተሽከርካሪ ሾፌር አቶ ከበደ እንድሪስ ...
‹‹የጊዜያዊ አስተዳደሩ ፕሬዚዳንት ያልሾመውን ማውረድ አይችልም›› ሌተና ጄኔራል ታደሰ ወረደ የሌተና ጄኔራል ታደሰ ምላሽ ‹‹የፀጥታ ኃይሉ ለአንድ ቡድን የቆመ ወታደራዊ ክንፍ መሆኑን በግልጽ ያሳየ ነው ...
Your browser does not support the video tag or M3U8 playback.
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ከሚያዝያ እስከ ሰኔ ወር ድረስ የፍጆታ የአገልግሎት ታሪፍ ተመን ጭማሪ ሊያደርግ መሆኑ ታወቀ፡፡ በዚህም መሠረት የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ከሚያዝያ እስከ ሰኔ ወር ድረስ ...
የአነጋገር ወግ ሆነና በእያንዳንዱ አገር ያለፈውን ነገር ሁሉ መዘን ‹‹ደጉ ዘመን›› (The Good Old Days) የማለት ሰብዓዊ ትዝታ አለ፡፡ ...
የኢትዮጵያ ብር ጉልበት የሚያገኘው መቼ ነው? ምን ያህል ዶላር ቢከማች ብር የመግዛት አቅሙ ያድጋል? የኢትዮጵያ ብር የመግዛት አቅም በፍጥነት እየተዳከመ ነው! በገበያው ምክንያት በዋናነት ከሃምሌ 2016 ጀምሮ ብር ...
በኢትዮጵያው ዳሰነችና የኬንያ ቱርካና ጎሳዎች መካከል በየካቲት አጋማሽ በተፈጠረው ግጭት ሳቢያ 13 የዳሰነች ጎሳ አባላትና 38 የኬንያ ቱርካና ጎሳ አባላት እስካኹን የደረሱበት እንዳልታወቀ የኬንያ የዜና ምንጮች ...
የዶናልድ ትራምፕን ቀልብ ለማግኘት ሲባል ሎቢ የሚሰራ ሰው ይፈለግ ነበርና አንድ አሜሪካዊ ሰው (መለኮት) ለጉብኝት በአብይ አህመድ ግብዣ ወደ ኢትዮጵያ መጥቶ በአዲስ አበባ ፕሮግራም ያዘጋጃል የተባለ ዜናን ነበር ...
በራያ አላማጣ ወረዳ ጥሙጋ ከተማ ኪዳነ ምህረት ቤተክርስቲያን ውስጥ ከትናንት ወዲያ ሌሊት በተፈጸመ ጥቃት አንድ የቤተክርስቲያኗ መምህርና አራት የቆሎ ተማሪዎች እንደተገደሉ የአካባቢው ነዋሪዎች መናገራቸውን ...
የኢትዮጵያ አየር ኃይል ጥቃቱን የፈጸመው፣ በመካከለኛው ሸበሌ አውራጃ እንደኾነ ዘገባው ጠቅሷል። ኾኖም በጥቃቱ በአልሸባብ ላይ ስለደረሰው ጉዳት ሚንስትሩ አልገለጡም ተብሏል። የኢትዮጵያ አየር ኃይል ጥቃቱን ...
የምሥራቁ መስመር ተብሎ በሚታወቀው ከሱማሊያና ጅቡቲ ወደ የመን በሚወስደው የፍልሰት መስመር በኩል የሚጓዙ ፍልሰተኞች ቁጥር ባለፉት ሁለት ዓመታት በ13 በመቶ መጨመሩን ዓለማቀፉ የፍልሰት ድርጅት አስታውቋል ...
ሱዳን ክሱን የመሠረተችው፣ የተባበሩት ዓረብ ኢምሬቶች የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ኃይልን ጦር መሳሪያ በማስታጠቅና በገንዘብ በመደገፍ ዓለማቀፉን የዘር ማጥፋት ወንጀል ድንጋጌ ጥሳለች በማለት ነው። ሱዳን፣ ፈጥኖ ደራሹ ...
一些您可能无法访问的结果已被隐去。
显示无法访问的结果